Geez Amharic Orthodox Bible 81 APK

Version 3.1.0 - com.goranda.AmharicGeezBible.AOVSTAVBAGOBVSEGT
goranda,amharicgeezbible,aovstavbagobvsegt,books,reference,geez,amharic,orthodox,bible

APP Information

Download Version 3.1.0 (3)
Apk Size5.05 MB
App DeveloperGetahun Amare Ayalew
Malware CheckTRUSTED
Install on Android1.6 and up
App Packagecom.goranda.AmharicGeezBible.AOVSTAVBAGOBVSEGT.apk
MD5f97fceb9fb3d4b99e2a29093aab43dd6
Rate5
Website http://www.goranda.blogspot.com

Download Geez Amharic Orthodox Bible 81 3.1.0 APK

App Description

Geez Amharic Orthodox Bible 81 is goranda,amharicgeezbible,aovstavbagobvsegt,books,reference,geez,amharic,orthodox,bible, content rating is Everyone (PEGI-3). This app is rated 5 by 1 users who are using this app. To know more about the company/developer, visit Getahun Amare Ayalew website who developed it. com.goranda.AmharicGeezBible.AOVSTAVBAGOBVSEGT.apk apps can be downloaded and installed on Android 1.6 and higher Android devices. The Latest Version of 3.1.0 Available for download. Download the app using your favorite browser and click Install to install the application. Please note that we provide both basic and pure APK files and faster download speeds than APK Mirror. This app APK has been downloaded 956+ times on store. You can also download com.goranda.AmharicGeezBible.AOVSTAVBAGOBVSEGT APK and run it with the popular Android Emulators.

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::

ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው:: መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1980 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል። 

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል:: 

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት 

†  ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው

†  ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው 

†  የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው 

†  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተ ነው 

†  ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።

†  የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው 

በመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝር 

ብሉይ ኪዳን

ኦሪት ዘፍጥረት

ኦሪት ዘጸአት

ኦሪት ዘሌዋውያን

ኦሪት ዘኍልቍ

ኦሪት ዘዳግም

መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ

መጽሐፈ መሳፍንት

መጽሐፈ ሩት

መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ

መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ

መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ

መጽሐፈ ዕዝራ

መጽሐፈ ነሐምያ

መጽሐፈ አስቴር

መጽሐፈ ኢዮብ

መዝሙረ ዳዊት

መጽሐፈ ምሳሌ

መጽሐፈ ተግሣጽ)

መጽሐፈ መክብብ

ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን

ትንቢተ ኢሳይያስ

ትንቢተ ኤርምያስ

ሰቈቃወ ኤርምያስ

ትንቢተ ሕዝቅኤል

ትንቢተ ዳንኤል

ትንቢተ ሆሴዕ

ትንቢተ ዓሞጽ

ትንቢተ ሚክያስ

ትንቢተ ኢዮኤል

ትንቢተ አብድዩ

ትንቢተ ዮናስ

ትንቢተ ናሆም

ትንቢተ ዕንባቆም

ትንቢተ ሶፎንያስ

ትንቢተ ሐጌ

ትንቢተ ዘካርያስ

ትንቢተ ሚልክያስ

የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት

መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል

መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ

መጽሐፈ ጦቢት

መጽሐፈ ዮዲት

መጽሐፈ አስቴር

መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ

መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ

መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ

መጽሐፈ ሲራክ

ጸሎተ ምናሴ

ተረፈ ኤርሚያስ

ሶስና

መጽሐፈ ባሮክ

መጽሐፈ ጥበብ

መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ

ተረፈ ዳንኤል

መጽሐፈ ኩፋሌ

መጽሐፈ ሔኖክ

ሐዲስ ኪዳን

የማቴዎስ ወንጌል

የማርቆስ ወንጌል

የሉቃስ ወንጌል

የዮሐንስ ወንጌል

የሐዋርያት ሥራ

ወደሮሜ ሰዎች

1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች

2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች

ወደገላትያ ሰዎች

ወደኤፌሶን ሰዎች

ወደፊልጵስዩስ ሰዎች

ወደቆላስይስ ሰዎች

1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች

2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

ወደ ቲቶ

ወደ ፊልሞና

ወደ ዕብራውያን

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት

2ኛ የጴጥሮስ መልእክት

1ኛ የዮሐንስ መልእክት

2ኛ የዮሐንስ መልእክት

3ኛ የዮሐንስ መልእክት

የያዕቆብ መልእክት

የይሁዳ መልእክት

የዮሐንስ ራእይ

ማሳሰቢያ: 

መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው  የFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1 

This Ethiopian Geez Amharic Orthodox Bible android app is the only complete 81 books from Old, New Testament books and Deuterocanon/Apocrypha books. It is the best Android Bible that contains both Geez and Amharic Orthodox bible translations

If you like this App Rate us and give us a review. 

App ChangeLog

  • - Typing Errors in fixed
    - Night/Day Mode reading features improved
    - Metsihafe Sirak (Amharic Version) added
    - Layout of verses and numbers fixed

App Screens

Geez Amharic Orthodox Bible 81 App Screen 1Geez Amharic Orthodox Bible 81 App Screen 2Geez Amharic Orthodox Bible 81 App Screen 3Geez Amharic Orthodox Bible 81 App Screen 4Geez Amharic Orthodox Bible 81 App Screen 5Geez Amharic Orthodox Bible 81 App Screen 6Geez Amharic Orthodox Bible 81 App Screen 7

Geez Amharic Orthodox Bible.apk
Name:1563263024624.apk
Name:F97FCEB9FB3D4B99E2A29093AAB43DD6
Name:com.goranda.AmharicGeezBible.AOVSTAVBAGOBVSEGT.apk

Apk scan results


Apk Scaned By TotalVirus Antivirus,com.goranda.AmharicGeezBible.AOVSTAVBAGOBVSEGT.apk Was Pure And Safe.

Scan Stats:harmless:0|type-unsupported:11|suspicious:0|confirmed-timeout:0|timeout:0|failure:0|malicious:0|undetected:64|
Name:Geez Amharic Orthodox Bible.apk
Name:1563263024624.apk
Name:F97FCEB9FB3D4B99E2A29093AAB43DD6
Name:com.goranda.AmharicGeezBible.AOVSTAVBAGOBVSEGT.apk SHA-1:17b7fd6ff4d4b0737d4561a5eadcae276c2b7f75 SHA-256:bdd822a3c9ee2e92f68c3dfcac372047ee76010f68b1ec9fba4117dd963173ee SSDEEP:98304:qmK8qqILb+Nyz1iCFSlc57UhQFzKRSDG3iEHAOH:qrrq6xiCaarKR48H File type:Android Magic:Zip archive data, at least v2.0 to extract, compression method=deflate File size:5293460 Uncompressed Size:1990095 Contained Files :2365 Contained Files By Type:xml:1,txt:989,RSA:1,SF:1,MF:1,

Older Versions

More Android Apps to Consider

Google Play Reviews

  1. Andarge Kebede-avatar

    Andarge Kebede

    What does it mean "free"? This is not expected from christians. There is not 0 star option.

  2. Alem. T.H.-avatar

    Alem. T.H.

    This's crasy, it wouldn't let me open at all. I thik they trying to steal your information. Because they asking to use phone number, and control phone calls. so be carefull.

  3. T M-avatar

    T M

    Yemitaskefelut sew Qurann benetsa endianeb lemadreg new????

  4. NEGA DEMEKE-avatar

    NEGA DEMEKE

    It's not free don't download it

  5. Hailemariam Wondimu-avatar

    Hailemariam Wondimu

    Don't say free If u want ask properly little amount of money.If u work on it I'll b ze 2nd Tesfa Gebreslase

  6. Mesele Gebre Selassie-avatar

    Mesele Gebre Selassie

    More Excellent

  7. Mulata Haile-avatar

    Mulata Haile

    Hi, Dear Our Brother, How R U? I am fine Thanks to the Almighty God. First of all I really appreciate your works in preparing the orthodox books. But, when ever you choose icons (Pictures) please take care to use the right orthodox pictures. And also take care of the spellings. Specially in the "Mahiliye mahily ze Solomon" There are very much missed texts comparing to ze prayer book "Mezmure Dawit". Sincerely, Mulat Ethiopia

  8. fekadu ww-avatar

    fekadu ww

    Not interested

  9. Goitom Mulu-avatar

    Goitom Mulu

    በእያንዳንዱ ሰው እጅ ሊገኙ የሚገባ አፕሊኬሽኖች ናቸው። በተለይ ደግሞ በጣም ደስ የሚለው ነገር በ መጽሐፍ ቅዱስ (Hard copy) ላይ በህዳግ የተቀመጡትን መጠቀም እንድንችል ተደርጎ የተሠራ ስለሆነ በጣም ወድጀዋለሁ። በዚህ አጋጣሚ ይሄንን ጽሑፍ የምታነቡ ሰዎች እኔ የምጠቀማቸውን መጻሕፍት ልጋብዛችሁ የ ግእዝ እና የአማርኛ 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፣ መጽሐፈ ቅዳሴ ፣ ግእዝ እና አማርኛ መዝገበ ቃላት እና መዝገበ ጸሎት ተጠቃሚ ነኝ። በቅርብ ቀንም ብዙ አፕሊኬሽኖች መጨመር እፈልጋለሁ። ወንድሞቻችንን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። የድካማቸውን ፍሬ ይክፈልልን አሜን!

  10. Fikr Fikr-avatar

    Fikr Fikr

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው