Geez Amharic Orthodox Bible 81 app icon

Geez Amharic Orthodox Bible 81

Getahun Amare Ayalew · com.goranda.AmharicGeezBible.AOVSTAVBAGOBVSEGT

Not rated yet 1.2K downloads v3.1.0 5 MB Android 1.6+ PEGI 3 · Everyone

  • Signature matches the Google Play version Details

At a glance

Latest version
v3.1.0 (3)
Updated
Aug 10, 2017 (9 years ago)
APK size
5 MB
Requires
Android 1.6+ (API 4)
CPU support
Any (no native code)
Category
Books & Reference (app)
Permissions
7 (2 sensitive)
Website
goranda.blogspot.com
Developer contact
[email protected]

About this APK

Geez Amharic Orthodox Bible 81 is an app by Getahun Amare Ayalew in the Books & Reference category. It has no native code, so it runs on any Android processor.

It asks for 7 permissions, 2 of them sensitive: display over other apps and modify shared storage.

What's new in v3.1.0

- Typing Errors in fixed - Night/Day Mode reading features improved - Metsihafe Sirak (Amharic Version) added - Layout of verses and numbers fixed

Description

From the listing uploaded by “apps”.

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን:: ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው:: መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1980 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል። መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል:: የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት † ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው † ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው † የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው † የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተ ነው † ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው። † የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው በመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝር ብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት ኦሪት ዘጸአት ኦሪት ዘሌዋውያን ኦሪት ዘኍልቍ ኦሪት ዘዳግም መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ መጽሐፈ መሳፍንት መጽሐፈ ሩት መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ መጽሐፈ ዕዝራ መጽሐፈ ነሐምያ መጽሐፈ አስቴር መጽሐፈ ኢዮብ መዝሙረ ዳዊት መጽሐፈ ምሳሌ መጽሐፈ ተግሣጽ) መጽሐፈ መክብብ ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን ትንቢተ ኢሳይያስ ትንቢተ ኤርምያስ ሰቈቃወ ኤርምያስ ትንቢተ ሕዝቅኤል ትንቢተ ዳንኤል ትንቢተ ሆሴዕ ትንቢተ ዓሞጽ ትንቢተ ሚክያስ ትንቢተ ኢዮኤል ትንቢተ አብድዩ ትንቢተ ዮናስ ትንቢተ ናሆም ትንቢተ ዕንባቆም ትንቢተ ሶፎንያስ ትንቢተ ሐጌ ትንቢተ ዘካርያስ ትንቢተ ሚልክያስ የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ መጽሐፈ ጦቢት መጽሐፈ ዮዲት መጽሐፈ አስቴር መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ መጽሐፈ ሲራክ ጸሎተ ምናሴ ተረፈ ኤርሚያስ ሶስና መጽሐፈ ባሮክ መጽሐፈ ጥበብ መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ ተረፈ ዳንኤል መጽሐፈ ኩፋሌ መጽሐፈ ሔኖክ ሐዲስ ኪዳን የማቴዎስ ወንጌል የማርቆስ ወንጌል የሉቃስ ወንጌል የዮሐንስ ወንጌል የሐዋርያት ሥራ ወደሮሜ ሰዎች 1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች 2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች ወደገላትያ ሰዎች ወደኤፌሶን ሰዎች ወደፊልጵስዩስ ሰዎች ወደቆላስይስ ሰዎች 1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች 2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ወደ ቲቶ ወደ ፊልሞና ወደ ዕብራውያን 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2ኛ የዮሐንስ መልእክት 3ኛ የዮሐንስ መልእክት የያዕቆብ መልእክት የይሁዳ መልእክት የዮሐንስ ራእይ ማሳሰቢያ: መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1 This Ethiopian Geez Amharic Orthodox Bible android app is the only complete 81 books from Old, New Testament books and Deuterocanon/Apocrypha books. It is the best Android Bible that contains both Geez and Amharic Orthodox bible translations If you like this App Rate us and give us a review.

Security & authenticity

Security rating: Trusted

Signing certificate

  • Signature matches the Google Play version Checked by the source store on Aug 10, 2017.
  • Certificate issued to “Getahun Amare OU = O = Goranda Systems L = Addis Ababa ST = Addis Ababa C = 251” This is the certificate of the Google Play version.

Store checks and file details

  • Developer signature verified Aug 10, 2017
  • Validated against Google Play Aug 10, 2017
  • Antivirus scan passed Dec 5, 2020
  • Signed byCN="Getahun Amare OU = O = Goranda Systems L = Addis Ababa ST = Addis Ababa C = 251"
  • Signing certificate (SHA-1)F6:4F:6E:76:B6:B9:AC:AD:6B:9B:39:D7:70:7D:FC:6A:D8:BD:21:DA
  • File MD5f97fceb9fb3d4b99e2a29093aab43dd6
  • Uploaded by “apps” Platinum tier · 3,423,810 followers · uploading since 2010

Scans and ratings come from the source store; the certificate comparisons are AAPKs's own, made from the files' published signatures. AAPKs doesn't scan files itself — compare the MD5 and signer after downloading.

Permissions (7)

Geez Amharic Orthodox Bible 81 requests 7 permissions, 2 of them sensitive.

Required hardware & features

Geez Amharic Orthodox Bible 81 APK: questions and answers

Can I install this APK over the version I already have?

Yes, if your installed copy is older. It is signed like the Google Play version, so Android installs it as an update and keeps your data.

Is the Geez Amharic Orthodox Bible 81 APK safe?

No one can promise that a file is safe, but some things can be checked. The source store rates this file Trusted. Its signature matches the Google Play version. After downloading, check that the file's MD5 is f97fceb9fb3d4b99e2a29093aab43dd6.

Tags

More Books & Reference apps