Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ app icon

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ

ብራና አፕስ Birana Apps · org.goranda.eotcbiblelite

Not rated yet 10K+ downloads v2.0 5.9 MB Android 4.0+ PEGI 3 · Everyone

At a glance

Latest version
v2.0 (200)
Updated
Oct 30, 2020 (5 years ago)
APK size
5.9 MB
Requires
Android 4.0+ (API 14)
CPU support
x86 32-bit, x86 64-bit, ARM (legacy), ARM 32-bit, ARM 64-bit, MIPS, MIPS 64-bit
Category
Books & Reference (app)
Permissions
5 (3 sensitive)
Website
goranda.blogspot.com
Developer contact
[email protected]
Privacy
Developer's privacy policy

About this APK

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ is an app by ብራና አፕስ Birana Apps in the Books & Reference category. It includes native code for x86 32-bit, x86 64-bit, ARM (legacy), ARM 32-bit, ARM 64-bit, MIPS and MIPS 64-bit, so it runs on practically every phone.

It asks for 5 permissions, 3 of them sensitive: read phone status and identity, read shared storage and modify shared storage.

Description

From the listing uploaded by “split-store”.

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል። መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል:: የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት • ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው። • ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው። • የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው። • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው። • ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው። • የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው። • በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል። • ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል። • ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል። • በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል። • የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል። • የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል። • የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል። • የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ። • ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል። • የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ። በመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝር ብሉይ ኪዳን 1. ኦሪት ዘፍጥረት 2. ኦሪት ዘጸአት 3. ኦሪት ዘሌዋውያን 4. ኦሪት ዘኍልቍ 5. ኦሪት ዘዳግም 6. መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 7. መጽሐፈ መሳፍንት 8. መጽሐፈ ሩት 9. መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 10. መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 11. መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 12. መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 13. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 14. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 15. መጽሐፈ ዕዝራ 16. መጽሐፈ ነሐምያ 17. መጽሐፈ አስቴር 18. መጽሐፈ ኢዮብ 19. መዝሙረ ዳዊት 20. መጽሐፈ ምሳሌ 21. መጽሐፈ ተግሣጽ) 22. መጽሐፈ መክብብ 23. ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን 24. ትንቢተ ኢሳይያስ 25. ትንቢተ ኤርምያስ 26. ሰቈቃወ ኤርምያስ 27. ትንቢተ ሕዝቅኤል 28. ትንቢተ ዳንኤል 29. ትንቢተ ሆሴዕ 30. ትንቢተ ዓሞጽ 31. ትንቢተ ሚክያስ 32. ትንቢተ ኢዮኤል 33. ትንቢተ አብድዩ 34. ትንቢተ ዮናስ 35. ትንቢተ ናሆም 36. ትንቢተ ዕንባቆም 37. ትንቢተ ሶፎንያስ 38. ትንቢተ ሐጌ 39. ትንቢተ ዘካርያስ 40. ትንቢተ ሚልክያስ 41. መጽሐፈ ዮሴፍ ወልድ ኮርዮን (ያልተጠናቀቀ) የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት 42. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 43. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ 44. መጽሐፈ ጦቢት 45. መጽሐፈ ዮዲት 46. መጽሐፈ አስቴር 47. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ 48. መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ 49. መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 50. መጽሐፈ ሲራክ 51. ጸሎተ ምናሴ 52. ተረፈ ኤርሚያስ 53. መጽሐፈ ሶስና 54. መጽሐፈ ባሮክ 55. መጽሐፈ ጥበብ 56. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ 57. ተረፈ ዳንኤል 58. መጽሐፈ ኩፋሌ 59. መጽሐፈ ሔኖክ ሐዲስ ኪዳን 60. የማቴዎስ ወንጌል 61. የማርቆስ ወንጌል 62. የሉቃስ ወንጌል 63. የዮሐንስ ወንጌል 64. የሐዋርያት ሥራ 65. ወደሮሜ ሰዎች 66. 1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች 67. 2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች 68. ወደገላትያ ሰዎች 69. ወደኤፌሶን ሰዎች 70. ወደፊልጵስዩስ ሰዎች 71. ወደቆላስይስ ሰዎች 72. 1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች 73. 2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች 74. 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 75. 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 76. ወደ ቲቶ 77. ወደ ፊልሞና 78. ወደ ዕብራውያን 79. 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 80. 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 81. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 82. 2ኛ የዮሐንስ መልእክት 83. 3ኛ የዮሐንስ መልእክት 84. የያዕቆብ መልእክት 85. የይሁዳ መልእክት 86. የዮሐንስ ራእይ የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት 87. መጽሐፈ ዲድስቅልያ 88. መጽሐፈ ቀሌምንጦስ 89. መጽሐፈ አብጥሊስ 90. መጽሐፈ ግጽው (ያልተጠናቀቀ) 91. መጽሐፈ ሥርዓተ ጽዮን (ያልተጠናቀቀ) 92. መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ 93. መጽሐፈ ኪዳን ካልዕ (ያልተጠናቀቀ) 94. መጽሐፈ ትእዛዝ (ያልተጠናቀቀ)

Security & authenticity

Security rating: Trusted

Signing certificate

  • Certificate with Google's generic name Google Play App Signing gives the keys it manages this name, but anyone can put it in a certificate, so this alone proves nothing.

Store checks and file details

  • Developer signature verified Nov 6, 2020
  • Antivirus scan passed Nov 2, 2020
  • Signed byCN=Android, OU=Android, O=Google Inc., L=Mountain View, ST=California, C=US
  • Signing certificate (SHA-1)69:09:44:C9:DA:79:64:5C:12:1E:A3:1A:6B:68:60:60:55:B0:2E:D0
  • File MD5f24bfd351037aa603d2d34a030a309fc
  • Uploaded by “split-store” Gold tier · 24,358 followers · uploading since 2019

Scans and ratings come from the source store; the certificate comparisons are AAPKs's own, made from the files' published signatures. AAPKs doesn't scan files itself — compare the MD5 and signer after downloading.

Permissions (5)

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ requests 5 permissions, 3 of them sensitive.

Required hardware & features

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ APK: questions and answers

Can I install this APK over the version I already have?

Only if it is signed with the same certificate as the copy on your phone and isn't an older version. If Android says “App not installed”, the certificates differ; uninstalling your copy first works but deletes its data unless it is backed up.

Is the Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ APK safe?

No one can promise that a file is safe, but some things can be checked. The source store rates this file Trusted. After downloading, check that the file's MD5 is f24bfd351037aa603d2d34a030a309fc.

Tags

More Books & Reference apps